"In your light shall we see light" Psalm 36:9
የወንጌል ብርሃን ቤተክርስትያን አመሰራረትና ዓላማ
በ1985 ዓ.ም አካባቢ በኦስሎ ከተማ የተመሰረተው የክርስትያኖች ህብረት በ1994 ዓ.ም የወንጌል ብርሃን ቤተክርስትያን የሚል ስያሜ በመያዝ የቀድሞ የህብረቱ አባላት የነበሩትን ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራውያንን በማቀፍ ህጋዊነት ኖሮት ተቋቁሟል::
የወንጌል ብርሃን ቤተ ክርስትያን አመራር
በአሁኑ ወቅት የወንጌል ብርሃን ቤተክርስትያን በፓስተር እና በሽማግሌዎች ጉባኤ አመራር ይተዳደራል:: ቤተክርስትያኗንም በፓስተርነት የሜያገለግለን ፓስተር ተመስገን ሽብሩ ነዉ።
የቤተክርስትያናችን ራዕይ
-
ወንጌልን ላልሰሙ ማሰማት
-
ወንጌልን ሰምተው የዳኑትን በነገር ሁሉ ራስ ወደ ሆነው እየሱስ ክርስቶስ እንዲያድጉ መርዳት
-
ቅዱሳንን ለአገልግሎት ማስታጠቅና በፀጋ ማሰማራት
የራዕይ አላማና ተግባራዊ አፈፃፀም
-
ነፍሳት እንዲድኑ
-
ወጥቶ በመመስከር
-
-
ቅዱሳን እግዚአብሔርን በማወቅ ራስ ወደ ሆነው ክርስቶስ እንዲያድጉ
-
የደህንነት ትምህርት መስጠት
-
ከእግዚአብሔር ቃል ማስተማር
-
በፀሎት እና ህብረት በማድረግ አንድነትን ማጠናከር
-
ቅዱሳንን በፀጋ እንዲ ያገለግሉ ማበረታታት
-
አስራት ለመስጠት የህን የባንክ ሂሳብ ቁጥር ይጠቀሙ፡
Bank a/c: 0530.53.56761
ለቤተክርስትያን ግንባታ ወይም ግዢ ስጦታ ለመስጠት ይህን አካዉንት ይጠቀሙ፡
Bank a/c: 0539.21.24510