top of page

መደበኛ(ቋሚ) ፕሮግራሞች

About YBC-Oslo

  • የአምልኮ ፕሮግራም ዘወትር እሁድ በ Manglerud kirkeከ 14፡30-18፡00

  • ዘወትር እሮብ የጾምና የፀሎት ፕሮግራም ከ 12፡00 - 17፡00

  • አርብ የፀሎት ፕሮግራም ከ 17፡00 - 20፡00

  • ወር በገባ የመጀመሪያው ቅዳሜ የጾምና የፀሎት ፕሮግራም ከ 15፡00-18፡00

  • ወር በገባ የመጀመሪያው ቅዳሜ የወጣቶች ፕሮግራም ከ 18፡00- 21፡00

  • የወሩ የመጨረሻው ቅዳሜ የምስክርነት የወንጌል ስርጭት ፕሮግራም ከ 14፡00-16፡00

በ 1985 ዓ.ም.  አካባቢ በኦስሎ ከተማ የተመሰተዉ የክርስትያኖች ህብረት  በ 1994 ዓ.ም. የወንጌል ብርሃን ቤተክርስትያን የሚል ስያሜን በመያዝ የቀድሞ የህብረቱ አባላት የነበሩትን ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያንን በማቀፍ ህጋዊነት ኖሮት ተቋቋመ።  Read more

Latest Sermons

የምክርና የፀሎት አገልግሎት ለምትፈልጉ እህቶችና ወንድሞች

(+47) 46525737

ስልክ ቁጥር በመደወል ቀጠሮ በማስያዝ መገልገል እንደምትችሉ ቤተክርስትያን ታሳውቃለች።

የቤተክርስትያናችንን ፓስተር (መጋቢ) ማግኘት ከፈለጉ ደግሞ

በ (+47) 97926153 

ላይ ደዉለዉ ፓስተር ተመስገን ሽብሩን ማናገር ይችላሉ። 

bottom of page