ልዩ ማስታዊቂያ

 • የአምልኮ ፕሮግራም ዘወትር እሁድ በ Manglerud kirke ከ 14፡30-18፡00

 • ዘወትር እሮብ የጾምና የፀሎት ፕሮግራም ከ 12፡00 - 17፡00

 • አርብ የፀሎት ፕሮግራም ከ 17፡00 - 20፡00

 • ወር በገባ የመጀመሪያው ቅዳሜ የጾምና የፀሎት ፕሮግራም ከ 15፡00-18፡00

 • ወር በገባ የመጀመሪያው ቅዳሜ የወጣቶች ፕሮግራም ከ 18፡00- 21፡00

 • የወሩ የመጨረሻው ቅዳሜ የምስክርነት የወንጌል ስርጭት ፕሮግራም ከ 14፡00-16፡00

በ 1985 ዓ.ም.  አካባቢ በኦስሎ ከተማ የተመሰተዉ የክርስትያኖች ህብረት  በ 1994 ዓ.ም. የወንጌል ብርሃን ቤተክርስትያን የሚል ስያሜን በመያዝ የቀድሞ የህብረቱ አባላት የነበሩትን ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያንን በማቀፍ ህጋዊነት ኖሮት ተቋቋመ።  

Latest Sermons

የምክርና የፀሎት አገልግሎት ለምትፈልጉ እህቶችና ወንድሞች

(+47) 46525737

ስልክ ቁጥር በመደወል ቀጠሮ በማስያዝ መገልገል እንደምትችሉ ቤተክርስትያን ታሳውቃለች።

መደበኛ(ቋሚ) ፕሮግራሞች

About YBC-Oslo

1. ቅዳሜ ጁን 15/2019 ዓ.ም. የአባልት ስብሰበና ሳምንታዊ የአምልኮ ፕሮግራማችንም ስለሚካሄድ ሁላችሁም ተዘጋጅታችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን። በዚህ ምክንያት በእሑድ ጁን 16 ያለው መደበኛው ስብሰባ አይኖርም።

 

3. ​የኖርዲክ ወንጌላዊያን አብያተ ክርስቲያናት ሕብረት አመታዊ ኮንፈረንስ ከጁላይ 4-7 ድረስ በተለመደው ቦታ በኩምላ ስዊድን ይካሄዳል።

 

 • ወጪው በስዊድሽ ክሩነር እንደሚከተለው ይሆናል

  • ከ4 ዓመት በታች ለሆኑ ልጆች ነፃ

  • ከ5-12 ዓመት ለሆኑ ለሶስቱ ቀን 790፣ ለሁለቱ ቀን 530፣ ለአንድ ቀን 270

  • ከ13 ዓመት በላይ ለሆኑ ለሶስት ቀን 1575፣ ለሁለት ቀን 1050፣ ለአንድ ቀን 525

 

 •   በኮንፍረንሱ ላይ ነቢይ መስፍን መንግስቱ ከኢትዮጵያ መጥተው ያገለግላሉ።

© 2019 webmaster: YBC-Oslo Media Team 

Address: Byggveien 10, 0680 Oslo

 • YBC-Oslo facebook page