መደበኛ(ቋሚ) ፕሮግራሞች
About YBC-Oslo
-
የአምልኮ ፕሮግራም ዘወትር እሁድ በ Manglerud kirkeከ 14፡30-18፡00
-
ዘወትር እሮብ የጾምና የፀሎት ፕሮግራም ከ 12፡00 - 17፡00
-
አርብ የፀሎት ፕሮግራም ከ 17፡00 - 20፡00
-
ወር በገባ የመጀመሪያው ቅዳሜ የጾምና የፀሎት ፕሮግራም ከ 15፡00-18፡00
-
ወር በገባ የመጀመሪያው ቅዳሜ የወጣቶች ፕሮግራም ከ 18፡00- 21፡00
-
የወሩ የመጨረሻው ቅዳሜ የምስክርነት የወንጌል ስርጭት ፕሮግራም ከ 14፡00-16፡00
በ 1985 ዓ.ም. አካባቢ በኦስሎ ከተማ የተመሰተዉ የክርስትያኖች ህብረት በ 1994 ዓ.ም. የወንጌል ብርሃን ቤተክርስትያን የሚል ስያሜን በመያዝ የቀድሞ የህብረቱ አባላት የነበሩትን ኢትዮጵያዊያንና ኤርትራዊያንን በማቀፍ ህጋዊነት ኖሮት ተቋቋመ።